Ethiopian Legal Blog: Expert Analysis from a Firm Founded by Former Judges

Welcome to 5A Law Firm's Legal Insights, a source of analysis on Ethiopian law. Founded by five former judges, including two former Cassation Bench presiding judges, our firm provides expert guidance on the Ethiopian Commercial Code 2021, investment permits, EIC procedures, tax planning, data protection compliance, directors' duties, shareholder disputes, and banking sector reforms. Whether you're a foreign investor, multinational corporation, or local business, our insights help you understand Ethiopian law.

47
Articles
10+
Legal Topics
114+
Years Experience
ከሰባት ያላነሱ ዳኞች የሚሰየሙበት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሕግ ትርጓሜን የመለወጥ ሥልጣንና አንድምታው፦ የሰበር መዝገብ ቁጥር 242314 ማህበረ-ህጋዊ ዳሰሳ Blog

ከሰባት ያላነሱ ዳኞች የሚሰየሙበት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሕግ ትርጓሜን የመለወጥ ሥልጣንና አንድምታው፦ የሰበር መዝገብ ቁጥር 242314 ማህበረ-ህጋዊ ዳሰሳ

1, መግቢያ ባጭሩ የአንድ ሀገር የመጨረሻ ዳኝነት ሰጪ አካል የራሱን አስገዳጅ የሕግ ትርጓሜ የመሻር ሥልጣኑ እጅግ ጥንቃቄ የሚጠይቅ ቢሆንም የዳኝነት ነፃነትና የሕግ ዝግመተ ለውጥ ወሳኝ መገለጫ ተደርጎ ይወሰዳል። ይህ ሥልጣን በሁለት ...

Read More
ሰበር አጣሪ ችሎት፦ የባለ5ቱ ዳኞች ሰበር ችሎት "በር ጠባቂው" ችሎት Blog

ሰበር አጣሪ ችሎት፦ የባለ5ቱ ዳኞች ሰበር ችሎት "በር ጠባቂው" ችሎት

ሰበር አጣሪ ችሎት፦የባለ5ቱ ዳኞች ሰበር ችሎት "በር ጠባቂው" ችሎት የፌ/ ጠ/ፍ/ቤት ሰበር አጣሪ ችሎት የሰበር አቤቱታን በቃል የሚሰማበት ሂደት ሕጉና አሠራሩ 1.1. የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት ለፌ.ጠ.ፍ.ሰ.ች በሀገሪቱ የዳኝነት ...

Read More
የአስገዳጅ የህግ ትርጉም "ፓራዶክስ"፦ የዳኝነት ነክ ሥልጣን የተሰጣቸው አካላት የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰ/ሰ/ችሎት አስገዳጅ የህግ ትርጉም ያስገድዳቸዋልን? Blog

የአስገዳጅ የህግ ትርጉም "ፓራዶክስ"፦ የዳኝነት ነክ ሥልጣን የተሰጣቸው አካላት የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰ/ሰ/ችሎት አስገዳጅ የህግ ትርጉም ያስገድዳቸዋልን?

የአስገዳጅ የህግ ትርጉም "ፓራዶክስ"፦ በኢትዮጵያ የዳኝነት ነክ ሥልጣን የተሰጣቸውን አካላት የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰ/ሰ/ችሎት አስገዳጅ የህግ ትርጉም ያስገድዳቸዋልን? ወይስ ሆን ተብሎ የተገለሉ ናቸው? 1. መግቢያ 1.1. ፍትሐዊ እና ...

Read More
በግልጽ ችሎት ሲሰየም ታይቶ የማያውቀው ችሎት፦ የሰባት ዳኞች ሰበር ችሎት ፍርድ አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት ላይ ምልከታ Blog

በግልጽ ችሎት ሲሰየም ታይቶ የማያውቀው ችሎት፦ የሰባት ዳኞች ሰበር ችሎት ፍርድ አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት ላይ ምልከታ

በግልጽ ችሎት ሲሰየም ታይቶ የማያውቀው ችሎት የሰባት ዳኞች ሰበር ችሎት የፍርድ እና ውሳኔ አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት ላይ የቀረበ አጭር ምልከታ በአልማው ወሌ ጠበቃና የህግ አማካሪ 1. መግቢያ፡ የችግሩ ታሪካዊ ዳራ እና የህግ ማዕቀፍ 1...

Read More
የወረቀት ላይ አጋር፦ የሰበር መመሪያው አንቀጽ 13 እና የፍርድ ቤት አጋር (Amicus Curiae) የተግባር ክፍተት Blog

የወረቀት ላይ አጋር፦ የሰበር መመሪያው አንቀጽ 13 እና የፍርድ ቤት አጋር (Amicus Curiae) የተግባር ክፍተት

የወረቀት ላይ አጋር፡- የሰበር መመሪያው አንቀጽ 13 እና የፍርድ ቤት አጋር (አሚከስ ኩሬ (Amicus Curiae)) የተግባር ክፍተት 1. መግቢያ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎት በፌ/ፍ/ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 10 ...

Read More