In-Depth Legal Analysis from Former Ethiopian Supreme Court Judges

Our blog articles provide comprehensive analysis of Ethiopian legal topics that matter to business. From step-by-step guides on the Ethiopian Commercial Code 2021 to practical commentary on directors' liability, shareholder remedies, and cross-border investment structures, each article draws on our partners' decades of judicial experience to deliver insights you won't find elsewhere.

24
Articles
10+
Legal Topics
114+
Years Experience
ከሰባት ያላነሱ ዳኞች የሚሰየሙበት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሕግ ትርጓሜን የመለወጥ ሥልጣንና አንድምታው፦ የሰበር መዝገብ ቁጥር 242314 ማህበረ-ህጋዊ ዳሰሳ Blog

ከሰባት ያላነሱ ዳኞች የሚሰየሙበት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሕግ ትርጓሜን የመለወጥ ሥልጣንና አንድምታው፦ የሰበር መዝገብ ቁጥር 242314 ማህበረ-ህጋዊ ዳሰሳ

1, መግቢያ ባጭሩ የአንድ ሀገር የመጨረሻ ዳኝነት ሰጪ አካል የራሱን አስገዳጅ የሕግ ትርጓሜ የመሻር ሥልጣኑ እጅግ ጥንቃቄ የሚጠይቅ ቢሆንም የዳኝነት ነፃነትና የሕግ ዝግመተ ለውጥ ወሳኝ መገለጫ ተደርጎ ይወሰዳል። ይህ ሥልጣን በሁለት ...

Read More
ሰበር አጣሪ ችሎት፦ የባለ5ቱ ዳኞች ሰበር ችሎት "በር ጠባቂው" ችሎት Blog

ሰበር አጣሪ ችሎት፦ የባለ5ቱ ዳኞች ሰበር ችሎት "በር ጠባቂው" ችሎት

ሰበር አጣሪ ችሎት፦የባለ5ቱ ዳኞች ሰበር ችሎት "በር ጠባቂው" ችሎት የፌ/ ጠ/ፍ/ቤት ሰበር አጣሪ ችሎት የሰበር አቤቱታን በቃል የሚሰማበት ሂደት ሕጉና አሠራሩ 1.1. የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት ለፌ.ጠ.ፍ.ሰ.ች በሀገሪቱ የዳኝነት ...

Read More
የአስገዳጅ የህግ ትርጉም "ፓራዶክስ"፦ የዳኝነት ነክ ሥልጣን የተሰጣቸው አካላት የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰ/ሰ/ችሎት አስገዳጅ የህግ ትርጉም ያስገድዳቸዋልን? Blog

የአስገዳጅ የህግ ትርጉም "ፓራዶክስ"፦ የዳኝነት ነክ ሥልጣን የተሰጣቸው አካላት የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰ/ሰ/ችሎት አስገዳጅ የህግ ትርጉም ያስገድዳቸዋልን?

የአስገዳጅ የህግ ትርጉም "ፓራዶክስ"፦ በኢትዮጵያ የዳኝነት ነክ ሥልጣን የተሰጣቸውን አካላት የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰ/ሰ/ችሎት አስገዳጅ የህግ ትርጉም ያስገድዳቸዋልን? ወይስ ሆን ተብሎ የተገለሉ ናቸው? 1. መግቢያ 1.1. ፍትሐዊ እና ...

Read More